Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 26:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

15 የይ​ሁዳ ልጆች ኤርና አው​ናን፥ ሴሎ​ምና ፋሬስ ዛራም፤ ዔርና አው​ና​ንም በከ​ነ​ዓን ምድር ሞቱ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

15 የጋድ ዘሮች በየጐሣዎቻቸው እነዚህ ነበሩ፤ በጽፎን በኩል፣ የጽፎናውያን ጐሣ፤ በሐጊ በኩል፣ የሐጋውያን ጐሣ፤ በሹኒ በኩል፣ የሹናውያን ጐሣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

15 በየወገናቸው የጋድ ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ከጽፎን የጽፎናውያን ወገን፥ ከሐጊ የሐጋውያን ወገን፥ ከሹኒ የሹናውያን ወገን፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

15 የጋድ ነገድ ተወላጆች ጽፎን፥ ሐጊ፥ ሹኒ፥

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

15 የጋድ ልጆች በየወገናቸው፤ ከጽፎን የጽፎናውያን ወገን፥ ከሐጊ የሐጋውያን ወገን፥

参见章节 复制




ዘኍል 26:15
6 交叉引用  

የጋ​ድም ልጆች፤ ስፎን፥ ሐጊ፥ ሱኒ፥ አዜን፥ አድ፥ አሮ​ሐድ፥ አር​ሔል።


የጋ​ድም ልጆች በባ​ሳን ምድር እስከ ሰልካ ድረስ በአ​ፋ​ዛ​ዣ​ቸው ተቀ​መጡ።


የይ​ሁዳ ልጆች በየ​ት​ው​ል​ዳ​ቸው፥ በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፥ በየ​አ​ባ​ቶ​ቻ​ቸው ቤቶች፥ እንደ እየ​ስ​ማ​ቸው ቍጥር፥ በየ​ራ​ሳ​ቸው ከሃያ ዓመት ጀምሮ ከዚ​ያም በላይ ያለው ወንድ ሁሉ፥ ወደ ሰልፍ የሚ​ወ​ጡት ሁሉ፥


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የጋድ ነገድ ነበረ፤ የጋ​ድም ልጆች አለቃ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤል​ሳፍ ነበረ።


እነ​ዚህ የስ​ም​ዖ​ና​ው​ያን ወገ​ኖች ናቸው፤ ቍጥ​ራ​ቸ​ውም ሃያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።


የይ​ሁ​ዳም ልጆች በየ​ወ​ገ​ና​ቸው፤ ከሴ​ሎም የሴ​ሎ​ማ​ው​ያን ወገን፥ ከፋ​ሬስ የፋ​ሬ​ሳ​ው​ያን ወገን፥ ከዛራ የዛ​ራ​ው​ያን ወገን።


跟着我们:

广告


广告