ዘኍል 26:14 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)14 እነዚህ የስምዖናውያን ወገኖች ናቸው፤ ቍጥራቸውም ሃያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም14 እነዚህ የስምዖን ጐሣዎች ሲሆኑ፣ ከእነዚህ የተቈጠሩትም ሃያ ሁለት ሺሕ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)14 እነዚህ የስምዖናውያን ወገኖች ናቸው፤ ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም14 ከስምዖን ነገድ የጐሣ መሪዎች የተቈጠሩት ኻያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)14 እነዚህ የስምዖናውያን ወገኖች ናቸው፤ ሀያ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ። 参见章节 |