ዘኍል 26:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 ከዛራ የዛራውያን ልጆች ወገን፥ ከሳውኡል የሳውኡላውያን ወገን። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 በዛራ በኩል፣ የዛራውያን ጐሣ፤ በሳኡል በኩል፣ የሳኡላውያን ጐሣ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ከዛራ የዛራውያን ወገን፥ ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 ዛራ፥ ሳኡልና የእነርሱ ተወላጆች ናቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)13 ከሳኡል የሳኡላውያን ወገን። 参见章节 |