ዘኍል 24:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ቢዖር የጥፋት ጎጆ ቢሆንም አሦር ይማርክሃል።” 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም22 ያም ሆኖ ግን እናንተ ቄናውያን፤ አሦር በምርኮ ሲወስዳችሁ ትደመሰሳላችሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ቄናዊው ግን ለጥፋት የተዘጋጀ ይሆናል። አሦር የሚማርክህ እስከ መቼ ድረስ ይሆን?” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም22 እናንተ ቄናውያን፥ አሦር ድል ነሥታ በምትማርካችሁ ጊዜ ትደመሰሳላችሁ።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)22 ነገር ግን አሦር እስኪማርክህ ድረስ ቄናዊው ለጥፋት ይሆናል። 参见章节 |