ዘኍል 23:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 በለዓምም ባላቅን፥ “በዚህ ሰባት መሠዊያዎች ሥራልኝ፤ በዚህም ሰባት ወይፈን፥ ሰባትም አውራ በግ አዘጋጅልኝ” አለው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 በለዓምም፣ “ሰባት መሠዊያዎች እዚህ ሥራልኝ፤ ሰባት ኰርማዎችና ሰባት አውራ በጎችም አዘጋጅልኝ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 በለዓምም ባላቅን፦ “በዚህ ሰባት መሠዊያዎች ሥራልኝ፥ በዚህም ሰባት ወይፈን ሰባትም አውራ በግ አዘጋጅልኝ” አለው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 በለዓምም “በዚህ ቦታም ሰባት መሠዊያዎችን ሥራልኝ፤ ሰባት ኰርማዎችና ሰባት የበግ አውራዎችም አምጣልኝ” አለው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 በለዓምም ባላቅን፦ በዚህ ሰባት መሠዊያዎች ሥራልኝ፥ በዚህም ሰባት ወይፈን ሰባትም አውራ በግ አዘጋጅልኝ አለው። 参见章节 |