ዘኍል 22:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 የእግዚአብሔርም መልአክ ወደ ፊት ሄደ፤ በቀኝና በግራ መተላለፊያ በሌለበት በጠባብ ስፍራ ቆመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 የእግዚአብሔርም መልአክ ወደ ፊት ሄድ ብሎ ወደ ቀኝም ሆነ ወደ ግራ መተላለፊያ በሌለበት ጠባብ ቦታ ላይ ቆመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 የጌታም መልአክ ወደ ፊት ሄደ፥ በቀኝና በግራ መተላለፊያ በሌለበት በጠባብ ስፍራ ቆመ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 እንደገናም መልአኩ ወደ ፊት ቀድሞ ሄደና በግራም ሆነ በቀኝ መተላለፊያ በሌለበት ጠባብ ቦታ ላይ ቆመ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 የእግዚአብሔርም መልአክ ወደ ፊት ሄደ፥ በቀኝና በግራ መተላለፊያ በሌለበት በጠባብ ስፍራ ቆመ። 参见章节 |