ዘኍል 21:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ወደ ዒር ማደሪያ የሚወርድ፥ በሞዓብ ዳርቻም የሚጠጋ የሸለቆዎች ፈሳሾችንም አቆመ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ወደ ዔር የሚወስዱት በሞዓብ ድንበርም የሚገኙት የሸለቆች ተረተሮች።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 እስከ ዔር ማደሪያ የተዘረጋው በሞዓብም ዳርቻ የሚገኘው የሸለቆች ተዳፋት መሬት።” 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 እስከ ዔር ከተማና እስከ ሞአብ ወሰን የሚዘልቁት ሸለቆዎች ሸንተረር” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ወደ ዔር ማደሪያ የሚወርድ በሞዓብም ዳርቻ የሚጠጋ የሸለቆች ፈሳሽ። 参见章节 |