ዘኍል 20:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 አሮንንና ልጁን አልዓዛርን ይዘህ በማኅበሩ ሁሉ ፊት ወደ ሖር ተራራ ላይ አምጣቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 አሮንንና ልጁን አልዓዛርን ወደ ሖር ተራራ ይዘሃቸው ውጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 አሮንና ልጁን አልዓዛርን ይዘህ ወደ ሖር ተራራ ላይ አምጣቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 አሮንንና ልጁን አልዓዛርን ይዘህ ወደ ሖር ተራራ ውጣ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 አሮንና ልጁን አልዓዛርን ይዘህ ወደ ሖር ተራራ ላይ አምጣቸው፤ 参见章节 |