Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

31 ከዳን ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ መቶ አምሳ ሰባት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ። እነ​ር​ሱም በየ​ዓ​ላ​ማ​ቸው በመ​ጨ​ረሻ ይጓ​ዛሉ።”

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

31 በየሰራዊታቸው ሆነው ከዳን ምድብ የተመዘገቡት ወንዶች ሁሉ አንድ መቶ ዐምሳ ሰባት ሺሕ ስድስት መቶ ናቸው፤ እነርሱም በዐርማቸው ሥር በመጨረሻ ይመጣሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

31 ከዳን ሰፈር የተቈጠሩ ሁሉ መቶ ኀምሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። እነርሱም በየዓላሞቻቸው በመጨረሻ ይጓዛሉ።”

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

31 እንደየክፍላቸው በዳን ሰፈር እንዲሰፍሩ የተደረጉት ሰዎች ብዛት አንድ መቶ ኀምሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ነበር። በዚህ ዐይነት የዳን ክፍል የመጨረሻ ተራ ተጓዥ ይሆናል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

31 ከዳን ሰፈር የተቈጠሩ ሁሉ መቶ አምሳ ሰባት ሺህ ስድስት መቶ ነበሩ። እነርሱም በየዓላሞቻቸው በመጨረሻ ይጓዛሉ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:31
5 交叉引用  

ከሠ​ራ​ዊቱ ሁሉ በኋላ የዳን ልጆች ሰፈር በሥ​ር​ዐ​ታ​ቸው ከየ​ሠ​ራ​ዊ​ታ​ቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠ​ራ​ዊ​ቱም ላይ የአ​ሚ​ሳዲ ልጅ አኪ​ያ​ዜር አለቃ ነበረ።


ከሮ​ቤል ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ በየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው መቶ አምሳ አንድ ሺህ አራት መቶ አምሳ ነበሩ። እነ​ር​ሱም ቀጥ​ለው ይጓ​ዛሉ።


ከኤ​ፍ​ሬም ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ በየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው መቶ ስም​ንት ሺህ አንድ መቶ ነበሩ። እነ​ር​ሱም ሦስ​ተኛ ሆነው ይጓ​ዛሉ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


ከይ​ሁዳ ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ በየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው መቶ ሰማ​ንያ ስድ​ስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ። እነ​ዚ​ህም አስ​ቀ​ድ​መው ይጓ​ዛሉ።


跟着我们:

广告


广告