Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

30 የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

30 የሰራዊቱም ብዛት ዐምሳ ሦስት ሺሕ አራት መቶ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

30 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ ኀምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

30 የእነርሱም ብዛት ኃምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

30 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:30
4 交叉引用  

በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የን​ፍ​ታ​ሌም ነገድ ይሆ​ናል፤ የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች አለቃ የዔ​ናን ልጅ አኪሬ ነበረ።


ከዳን ሰፈር የተ​ቈ​ጠሩ ሁሉ መቶ አምሳ ሰባት ሺህ ስድ​ስት መቶ ነበሩ። እነ​ር​ሱም በየ​ዓ​ላ​ማ​ቸው በመ​ጨ​ረሻ ይጓ​ዛሉ።”


በየ​ወ​ገ​ና​ቸው የን​ፍ​ታ​ሌም ወገ​ኖች እነ​ዚህ ናቸው፤ ከእ​ነ​ር​ሱም የተ​ቈ​ጠ​ሩት አርባ አም​ስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


跟着我们:

广告


广告