Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

29 በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የን​ፍ​ታ​ሌም ነገድ ይሆ​ናል፤ የን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች አለቃ የዔ​ናን ልጅ አኪሬ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

29 ከዚያም የንፍታሌም ነገድ ይቀጥላል፤ የንፍታሌም ሕዝብ አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ሲሆን፣

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

29 በእነርሱም አጠገብ የንፍታሌም ነገድ ነበረ፤ የንፍታሌምም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

29 ከዚያም የንፍታሌም ነገድ ይቀጥላል፤ የንፍታሌም ነገድ መሪ የዔናን ልጅ አሒራዕ ነው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

29 በእነርሱም አጠገብ የንፍታሌም ነገድ ይሆናል፤ የንፍታሌምምም ልጆች አለቃ የዔናን ልጅ አኪሬ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:29
9 交叉引用  

ራሔ​ልም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ከፍ ከፍ አደ​ረ​ገኝ፤ ብርቱ ትግ​ል​ንም ከእ​ኅቴ ጋር ታገ​ልሁ፤ አሸ​ነ​ፍ​ሁም፤ እኅ​ቴ​ንም መሰ​ል​ኋት” አለች፤ ስሙ​ንም ንፍ​ታ​ሌም ብላ ጠራ​ችው።


ከን​ፍ​ታ​ሌም የዔ​ናን ልጅ አኪሬ።


በን​ፍ​ታ​ሌ​ምም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የዔ​ናን ልጅ አኪሬ አለቃ ነበረ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አርባ አንድ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።


የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አምሳ ሦስት ሺህ አራት መቶ ነበሩ።


በዐ​ሥራ ሁለ​ተ​ኛ​ውም ቀን የን​ፍ​ታ​ሌም ልጆች አለቃ የዔ​ናን ልጅ አኪሬ መባ​ውን አቀ​ረበ፤


ለደ​ኅ​ን​ነ​ትም መሥ​ዋ​ዕት ሁለት ጊደ​ሮች፥ አም​ስት አውራ በጎች፥ አም​ስት አውራ ፍየ​ሎች፥ አም​ስት የአ​ንድ ዓመት እን​ስት የበግ ጠቦ​ቶች ነበረ፤ የዔ​ናን ልጅ የአ​ኪሬ መባ ይህ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告