Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 2:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 የተ​ቈ​ጠሩ ሠራ​ዊ​ቱም አርባ ሺህ አም​ስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 የሰራዊቱም ብዛት አርባ ሺሕ ዐምስት መቶ ነው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 የእነርሱም ብዛት አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 ሠራዊቱም፥ ከእነርሱም የተቈጠሩ አርባ ሺህ አምስት መቶ ነበሩ።

参见章节 复制




ዘኍል 2:19
4 交叉引用  

ከም​ናሴ ነገድ የተ​ቈ​ጠ​ሩት ሠላሳ ሁለት ሺህ ሁለት መቶ ነበሩ።


“በባ​ሕር በኩል እንደ ሠራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው የኤ​ፍ​ሬም ሰፈር ዓላማ ይሆ​ናል፤ የኤ​ፍ​ሬም ልጆች አለቃ የኤ​ሜ​ሁድ ልጅ ኤሌ​ሳማ ነበረ።


በእ​ነ​ር​ሱም አጠ​ገብ የም​ናሴ ነገድ ይሆ​ናል፤ የም​ና​ሴም ልጆች አለቃ የፈ​ዳ​ሱር ልጅ ገማ​ል​ያል ነበረ።


የኦ​ፌ​ርም ልጅ ሰለ​ጰ​ዓድ ሴቶች ልጆች እንጂ ወን​ዶች ልጆች አል​ነ​በ​ሩ​ትም፤ የሰ​ለ​ጰ​ዓ​ድም የሴ​ቶች ልጆቹ ስም መሐላ፥ ኑኃ፥ ሄግላ፥ ሚልካ፥ ቴርሳ ነበረ።


跟着我们:

广告


广告