ዘኍል 19:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 እንዲሁም ተከድኖ ያልታሰረ ማንኛውም ክፍት ዕቃ የረከሰ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 በድንኳኑ ውስጥ የሚገኝ ክዳን የሌለው ማንኛውም እንስራም ሆነ ማሰሮ የረከሰ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 መክደኛው ያልታሰረ የተከፈተ ዕቃ ሁሉ ርኩስ ነው። 参见章节 |