ዘኍል 19:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 “የሞተውን ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 “የሞተን ሰው በድን የሚነካ ማንኛውም ሰው እስከ ሰባት ቀን የረከሰ ይሆናል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 “የሞተውን የማናቸውንም ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “የማንኛውንም ሰው አስከሬን የሚነካ ለሰባት ቀን ያልነጻ ሆኖ ይቈያል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 የሞተውን ሰው በድን የሚነካ ሰባት ቀን ርኩስ ይሆናል፤ 参见章节 |