Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 18:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

27 መባ​ች​ሁም እንደ እህል ዐው​ድ​ማው ስን​ዴና እንደ ወይን መጭ​መ​ቂ​ያው ፍሬ ይቈ​ጠ​ር​ላ​ች​ኋል።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

27 ቍርባናችሁም ከዐውድማ እንደ ገባ እህል ወይም ከመጭመቂያ እንደ ወጣ ወይን ሆኖ ይቈጠርላችኋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

27 እንደ ስጦታ የምታቀርቡት ቁርባናችሁም እንደ አውድማው እህልና እንደ ወይን መጭመቂያው ሙላት ይቈጠርላችኋል።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

27 ይህም ልዩ መባ አንድ ገበሬ ከአዲስ እህል ወይም የወይን ጠጅ ዐሥራት አውጥቶ እንደሚሰጠው ዐይነት ሆኖ ይቈጠርላችኋል።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

27 የማንሣት ቍርባናችሁም እንደ አውድማው እህልና እንደ ወይን መጭመቂያው ፍሬ ይቈጠርላችኋል።

参见章节 复制




ዘኍል 18:27
9 交叉引用  

በዮ​ር​ዳ​ኖስ ማዶ ወዳ​ለ​ችው ወደ አጣድ አው​ድማ ደረሱ፤ እጅግ ታላቅ በሆነ በጽኑ ልቅ​ሶም አለ​ቀ​ሱ​ለት፤ ለአ​ባ​ቱም ሰባት ቀን ልቅሶ አደ​ረ​ገ​ለት።


እር​ሱም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ካል​ረ​ዳሽ እኔ እን​ዴት እረ​ዳ​ሻ​ለሁ? ከአ​ው​ድ​ማው ወይስ ከመ​ጭ​መ​ቂ​ያው ነውን?” አለ።


መጀ​መ​ሪያ ከም​ታ​ደ​ር​ጉት ሊጥ አንድ እን​ጎቻ ለይ​ታ​ችሁ ቍር​ባን ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ፤ ከአ​ው​ድ​ማ​ውም እን​ደ​ም​ት​ለ​ዩት ቍር​ባን እን​ዲሁ ትለ​ያ​ላ​ችሁ።


“ለሌ​ዋ​ው​ያን እን​ዲህ ብለህ ንገ​ራ​ቸው፦ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከእ​ና​ንተ ርስት አድ​ርጌ የሰ​ጠ​ኋ​ች​ሁን ዐሥ​ራት በተ​ቀ​በ​ላ​ችሁ ጊዜ፥ እና​ን​ተ​ም​ከ​እ​ርሱ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መባ አድ​ር​ጋ​ችሁ የዐ​ሥ​ራት ዐሥ​ራት ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ።


እን​ዲሁ እና​ንተ ደግሞ ከእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ከም​ት​ቀ​በ​ሉት ዐሥ​ራት ሁሉ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር መባ አድ​ር​ጋ​ችሁ ታቀ​ር​ባ​ላ​ችሁ፤ የእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም መባ ለይ​ታ​ችሁ ለካ​ህኑ ለአ​ሮን ትሰ​ጣ​ላ​ችሁ።


ስለ​ዚህ ትላ​ቸ​ዋ​ለህ፦ ከእ​ርሱ ከመ​ጀ​መ​ሪ​ያው በለ​ያ​ችሁ ጊዜ እንደ አው​ድ​ማው እህ​ልና እንደ ወይን መጭ​መ​ቂ​ያው ፍሬ ለሌ​ዋ​ው​ያን ይቈ​ጠ​ር​ላ​ቸ​ዋል።


ነገር ግን ከበ​ጎ​ችህ፥ ከእ​ህ​ል​ህም፥ ከወ​ይ​ን​ህም መጭ​መ​ቂያ ስንቅ ትሰ​ን​ቅ​ለ​ታ​ለህ፤ አም​ላ​ክህ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እንደ ባረ​ከህ መጠን ትሰ​ጠ​ዋ​ለህ።


跟着我们:

广告


广告