ዘኍል 15:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዳዘጋጃችሁት ቍጥር፥ እንዲሁ እንደ ቍጥራቸው ለእያንዳንዱ ታደርጋላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 ባዘጋጃችሁት ቍጥር ልክ ይህን ለእያንዳንዱ አድርጉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እንዳዘጋጃችሁት ቍጥር መጠን፥ እንዲሁ እንደ ቁጥራቸው ለእያንዳንዱ ታደርጋላችሁ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 ከአንድ እንስሳ በላይ በሚቀርብበት ጊዜ አብሮት የሚቀርበውም የእህል ቊርባን በተመሳሳይ ሁኔታ ይጨምራል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንዳዘጋጃችሁት ቍጥር፥ እንዲሁ እንደ ቍጥራቸው ለእያንዳንዱ ታደርጋላችሁ። 参见章节 |