ዘኍል 14:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 የእናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እናንተ ግን፣ በድናችሁ በዚሁ ምድረ በዳ ወድቆ ይቀራል። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 እናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 የእናንተ በድን ግን በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃል፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 እናንተ ግን በድኖቻችሁ በዚህ ምድረ በዳ ይወድቃሉ። 参见章节 |