ዘኍል 11:35 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)35 ሕዝቡም ከመቃብረ ፍትወት ወደ አሴሮት ተጓዙ፤ በአሴሮትም ተቀመጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም35 ሕዝቡም ከቂብሮት ሃታአባ ወደ ሐጼሮት ተጕዘው እዚያው ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)35 ሕዝቡም ከኬብሮን-ሐታማ ወደ ሐጼሮት ተጓዙ በሐጼሮትም ተቀመጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም35 ከዚያም ሕዝቡ ወደ ሐጼሮት ተጒዘው በዚያ ሰፈሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)35 ሕዝቡም ከምኞት መቃብር ወደ ሐጼሮት ተጓዙ በሐጼሮትም ተቀመጡ። 参见章节 |