Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 11:33 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

33 ሥጋ​ውም ገና በጥ​ር​ሳ​ቸው መካ​ከል ሳለ ሳያ​ኝ​ኩ​ትም፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሕዝ​ቡን እጅግ ታላቅ በሆነ መቅ​ሠ​ፍት አጠ​ፋ​ቸው።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

33 ነገር ግን ሥጋው ገና በጥርስና በጥርሳቸው መካከል ሳለ አላምጠው ሳይውጡት የእግዚአብሔር ቍጣ በላያቸው ነደደ፤ እግዚአብሔርም ሕዝቡን በታላቅ መቅሠፍት ክፉኛ መታ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

33 ሥጋውም ገና በጥርሳቸው መካከል ሳለ ሳይታኘክ የጌታ ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ ጌታም ሕዝቡን እጅግ ታላቅ በሆነ መቅሠፍት መታ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

33 የሚበሉት ሥጋ ገና በብዛት ሳለ፥ እግዚአብሔር በሕዝቡ እጅግ ተቈጣ፤ ብርቱ መቅሠፍትም በሕዝቡ መካከል አመጣ፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

33 ሥጋውም ገና በጥርሳቸው መካከል ሳለ ሳያኝኩትም፥ የእግዚአብሔር ቁጣ በሕዝቡ ላይ ነደደ፤ እግዚአብሔርም ሕዝቡን በታላቅ መቅሠፍት እጅግ መታ።

参见章节 复制




ዘኍል 11:33
10 交叉引用  

ቢጠ​ብ​ቃ​ትም፥ ባይ​ተ​ዋ​ትም፤ በጕ​ሮ​ሮ​ውም መካ​ከል ቢይ​ዛት፥ መብሉ በአ​ን​ጀቱ ውስጥ ይገ​ላ​በ​ጣል፤


“ሆዱን ቢያ​ጠ​ግብ፥ የመ​ዓት መቅ​ሠ​ፍት ይጨ​መ​ር​በ​ታል፤ የሕ​ማ​ሙም ሥቃይ ይጸ​ና​በ​ታል።


በቆ​ሬም ምክ​ን​ያት ከሞ​ቱት ሌላ በመ​ቅ​ሠ​ፍቱ የሞ​ቱት ዐሥራ አራት ሺህ ሰባት መቶ ነበሩ።


ሙሴና አሮ​ንም፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ሙሴን እን​ዳ​ዘ​ዘው አደ​ረጉ፤ እን​ዲሁ አደ​ረጉ።


በመ​ቅ​ሠ​ፍ​ቱም የሞ​ቱት ሃያ አራት ሺህ ነበሩ።


እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፈውስ በሌ​ለው በግ​ብፅ ቍስል፥ በእ​ባ​ጭም፥ በቋ​ቁ​ቻም፥ በች​ፌም ይመ​ታ​ሃል።


跟着我们:

广告


广告