ዘኍል 10:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ጉባኤውም በሚሰበሰብበት ጊዜ ያለ ምልክት ትነፉታላችሁ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 ማኅበሩን ለመሰብሰብ መለከቶች ይነፉ፤ ነገር ግን ድምፁ አይጩኽ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 ጉባኤውም በሚሰበሰብበት ጊዜ ንፉ፥ ነገር ግን የማስጠንቀቂያውን መለከት ከፍ ባለ ድምፅ አታሰሙ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ማኅበሩን በአንድነት እንዲሰበሰቡ ለማድረግ መለከት ትነፋለህ፤ ነገር ግን የማስጠንቀቂያውን ድምፅ አታሰማም፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ጉባኤውም በሚሰበሰብበት ጊዜ ንፉ፥ ነገር ግን ድምፁን ከፍ አታድርጉት። 参见章节 |