ዘኍል 10:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 እንዲሁም የአሴር ነገድ ሰራዊት አለቃ የኤክራን ልጅ ፋግኤል ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 የአሴር ነገድ መሪ የዖክራን ልጅ ፋግዒኤል ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)26 በአሴርም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኤክራን ልጅ ፋግኤል አለቃ ነበረ። 参见章节 |