Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 በስ​ም​ዖ​ንም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የሲ​ሩ​ሳዴ ልጅ ሰላ​ም​ያል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

19 የስምዖን ነገድ ሰራዊት አለቃም የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 በስምዖንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

19 የስምዖን ነገድ መሪ የጹሪሻዳይ ልጅ ሸሉሚኤል ነበር፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

19 በስምዖንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የሱሪሰዳይ ልጅ ሰለሚኤል አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:19
4 交叉引用  

ከስ​ም​ዖን የሴ​ሩ​ሳዴ ልጅ ሰላ​ም​ያል፥


የሮ​ቤ​ልም ሰፈር በሥ​ር​ዐ​ታ​ቸው ከየ​ሠ​ራ​ዊ​ቶ​ቻ​ቸው ጋር ተጓዘ፤ በሠ​ራ​ዊ​ቱም ላይ የሰ​ዲ​ዮር ልጅ ኤሊ​ሱር አለቃ ነበረ።


በጋ​ድም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የራ​ጉ​ኤል ልጅ ኤሊ​ሳፍ አለቃ ነበረ።


በአ​ም​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የስ​ም​ዖን ልጆች አለቃ የሲ​ሩ​ሳዴ ልጅ ሰላ​ም​ያል መባ​ውን አቀ​ረበ፤


跟着我们:

广告


广告