Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ዘኍል 10:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

16 በዛ​ብ​ሎ​ንም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

16 እንዲሁም የዛብሎን ነገድ ሰራዊት አለቃ የኬሎን ልጅ ኤልያብ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

16 በዛብሎንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኬሎን ልጅ ኤልያብ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

16 የዛብሎን ነገድ መሪ የሔሎን ልጅ ኤሊአብ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

16 በዛብሎንም ልጆች ነገድ ሠራዊት ላይ የኬሎን ልጅ ኤልያብ አለቃ ነበረ።

参见章节 复制




ዘኍል 10:16
4 交叉引用  

ከዛ​ብ​ሎን የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ፥


በይ​ሳ​ኮ​ርም ልጆች ነገድ ሠራ​ዊት ላይ የሰ​ገር ልጅ ናት​ና​ኤል አለቃ ነበረ።


ድን​ኳ​ኑም ተነ​ቀለ፤ ድን​ኳ​ኑ​ንም የተ​ሸ​ከሙ የጌ​ድ​ሶን ልጆ​ችና የሜ​ራሪ ልጆች ተጓዙ።


በሦ​ስ​ተ​ኛ​ውም ቀን የዛ​ብ​ሎን ልጆች አለቃ የኬ​ሎን ልጅ ኤል​ያብ መባ​ውን አቀ​ረበ።


跟着我们:

广告


广告