ዘኍል 1:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ሙሴና አሮንም እነዚህን በየስማቸው የተጠሩትን ሰዎች ወሰዱአቸው፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ሙሴና አሮን ስማቸው የተጠቀሰውን እነዚህን ሰዎች ወሰዱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ሙሴና አሮንም እነዚህን በስማቸው ተጠርተው የነበሩትን ሰዎች ወሰዱአቸው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 ሙሴና አሮን እነዚህን ስሞቻቸው የተጠቀሱትን ሰዎች ወሰዱ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17 ሙሴና አሮንም እነዚህን በስማቸው የተጠሩትን ሰዎች ወሰዱአቸው፤ 参见章节 |