56 የነስያ ልጆች፥ የሐጤፋ ልጆች።
56 የንስያና፣ የሐጢፋ ዘሮች።
56 የንጺሐ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
56 የቴማ ልጆች፥ የንስያ ልጆች፥ የሐጢፋ ልጆች።
የንስያ ልጆች፥ የአጡፋ ልጆች።
የበርቆስ ልጆች፥ የሲሣራ ልጆች፥ የታማህ ልጆች፥
የሰሎሞን አገልጋዮች ልጆች፤ የሦጠይ ልጆች፥ የሰፋሬት ልጆች፥ የፈሪዳ ልጆች፥