42 የሐራም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
42 የካሪም ዘሮች 1,017
42 የሐሪም ልጆች፥ ሺህ ዐሥራ ሰባት።
42 የካሪም ልጆች፥ ሺህ አሥራ ሰባት።
ሦስተኛውም ለካሬም፥ አራተኛውም ለሴዓሪን፥
ከኤራም ልጆችም አልዓዛር፥ ይሲያ፥ ሚልክያ፥ ሰማያ፥ ስምዖን፥
የኤረም ልጆች ሺህ ዐሥራ ሰባት።
የፋስኮር ልጆች ሺህ ሁለት መቶ አርባ ሰባት።
ሌዋውያኑም ከሆዳይዋ ወገን የኢያሱና የቀድምኤል ልጆች ሰባ አራት።