36 የኢያሪኮ ልጆች ሦስት መቶ አርባ አምስት።
36 የኢያሪኮ ዘሮች 345
36 የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት።
36 የኢያሪኮ ልጆች፥ ሦስት መቶ አርባ አምስት
የኢያሪኮ ልጆች ሦስት መቶ አርባ አምስት።
በአጠገቡም የኢያሪኮ ሰዎች ሠሩ፤ በአጠገባቸውም የአምሪ ልጅ የዘኩር ልጆች ሠሩ።
የኤራም ልጆች ሦስት መቶ ሃያ።
የሎድና ሐዲድ የሐኖም ልጆች ሰባት መቶ ሃያ አንድ።