33 የናብያ ሰዎች መቶ አምሳ ሁለት።
33 የሌላው ናባው ሰዎች 52
33 የሌላኛው ነቦ ሰዎች፥ አምሳ ሁለት።
33 የሁለተኛው ናባው ሰዎች፥ አምሳ ሁለት።
ከናቡ ልጆችም ይዒኤል፥ መታትያ፥ ዛባድ፥ ዛብንያ፥ ያዳይ፥ ኢዮኤል፥ በናያስ።
የናባው ልጆች አምሳ ሁለት።
የቤቴልና የጋይ ሰዎች መቶ ሃያ ሦስት።
የኤላም ሰዎች ሺህ ሁለት መቶ አምሳ አራት።