Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 7:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 የቤተ ልሔ​ምና የነ​ጦ​ፍያ ሰዎች መቶ ሰማ​ንያ ስም​ንት።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

26 የቤተ ልሔምና የነጦፋ ሰዎች 188

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 የቤተ ልሔምና የነጦፋ ሰዎች፥ መቶ ሰማንያ ስምንት።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

26-38 የቀድሞ አባቶቻቸው ከዚህ በሚከተሉት ከተሞች የሚኖሩም ከምርኮ ተመልሰዋል፦ በቤተልሔምና በነጦፋ የሚኖሩ 188 በዐናቶት የሚኖሩ 128 በቤት ዓዝማዌት የሚኖሩ 42 በቂርያትይዓሪም፥ በከፊራና በበኤሮት የሚኖሩ 743 በራማና በጌባዕ የሚኖሩ 621 በሚክማስ የሚኖሩ 122 በቤትኤልና በዐይ የሚኖሩ 123 በሁለተኛይቱ ነቦ የሚኖሩ 52 በሁለተኛይቱ ዔላም የሚኖሩ 1254 በሓሪም የሚኖሩ 320 በኢያሪኮ የሚኖሩ 345 በሎድ፥ በሐዲድና በኦኖ የሚኖሩ 721 በሰናአ የሚኖሩ 3930

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

26 የቤተ ልሔምና የነጦፋ ሰዎች፥ መቶ ሰማንያ ስምንት።

参见章节 复制




ነህምያ 7:26
7 交叉引用  

የኤ​ሎ​ንያ ሰው ኤላን፥ የፋጤ ሰው ናኤ​ሬት፥


የአ​ን​ጢፋ ሰው የቦ​አና ልጅ ሔሌብ፥ ከብ​ን​ያም ወገን ከጌ​ብዓ የረ​ባይ ልጅ ኢታይ፥


የመ​ዘ​ም​ራ​ኑም ልጆች ከኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ዙር​ያና ከሌ​ሎ​ችም መን​ደ​ሮች ተሰ​በ​ሰቡ።


የገ​ባ​ዖን ልጆች ዘጠና አም​ስት።


የዓ​ና​ቶት ሰዎች መቶ ሃያ ስም​ንት።


የና​ታ​ንያ ልጅ እስ​ማ​ኤል፥ የቃ​ር​ሔም ልጆች ዮሐ​ና​ንና ዮና​ታን፥ የተ​ን​ሁ​ሜ​ትም ልጅ ሠራያ፥ የነ​ጦ​ፋ​ዊ​ውም የዮፌ ልጆች፥ የመ​ከጢ ልጅ አዛ​ን​ያም ከሰ​ዎ​ቻ​ቸው ጋር ወደ ጎዶ​ል​ያስ ወደ መሴፋ መጡ።


跟着我们:

广告


广告