Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 12:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

38 ሁለ​ተ​ኛ​ውም የአ​መ​ስ​ጋ​ኞቹ ክፍል ወደ ግራ ሄደ፤ እኔና የሕ​ዝ​ቡም እኩ​ሌታ በስ​ተ​ኋ​ላ​ቸው ነበ​ርን፤ በቅ​ጥ​ሩም ላይ፥ በእ​ቶኑ ግንብ በላይ እስከ ሰፊው ቅጥር ድረስ፥

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

38 ምስጋና የሚያቀርቡት ሁለተኛው ቡድን በስተግራ በኩል ሄደ፤ እኔም ከከፊሉ ሕዝብ ጋራ ሆኜ በቅጥሩ ግንብ ላይ፣ የእቶኑን ግንብ በማለፍ እስከ ሰፊው ቅጥር ተከተልኋቸው፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

38 ከፊት ይሄድ የነበረው ሁለተኛው የምስጋና መዘምራን ክፍል ነበር፤ እኔና የሕዝቡ እኩሌታ በስተ ኋላቸው ነበርን፤ በቅጥሩም ላይ፥ ከ “የእቶኑ ግንብ” በላይ እስከ “ሰፊው ቅጥር” ድረስ፥

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

38 ሌላው የመዘምራን ቡድን ሰልፍ የቅጽሩን ግንብ ጫፍ በመከተል ወደ ግራ በኩል አለፈ፤ እኔም ከሕዝቡ እኩሌታ ጋር ይህንኑ የቡድን ሰልፍ እከተል ነበር፤ የእቶኑንም ግንብ አልፈን ወደ ሰፊው ቅጽር ግንብ ደረስን።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

38 ሁለተኛውም የአመስጋኞቹ ተርታ ወደ ግራ ሄደ፥ እኔና የሕዝቡም እኩሌታ በስተኋላቸው ነበርን፥ በቅጥሩም ላይ፥ በእቶኑ ግንብ በላይ እስከ ሰፊው ቅጥር ድረስ፥ ከኤፍሬምም በር በላይ፥

参见章节 复制




ነህምያ 12:38
3 交叉引用  

የይ​ሁ​ዳ​ንም አለ​ቆች ወደ ቅጥሩ አወ​ጣ​ኋ​ቸው፤ አመ​ስ​ጋ​ኞ​ቹ​ንም በሁ​ለት ታላ​ላቅ ተርታ አቆ​ም​ኋ​ቸው፤ የአ​ን​ዱም ተርታ ሰዎች ወደ ቀኝ በቅ​ጥሩ ላይ ወደ ጉድፍ መጣ​ያው በር ሄዱ።


የካ​ሪም ልጅ መል​ክያ፥ የፈ​ሐት ሞዓብ ልጅም አሱብ ሌላ​ውን ክፍ​ልና የእ​ቶ​ኑን ግንብ ሠሩ።


በአ​ጠ​ገ​ባ​ቸ​ውም ወርቅ አን​ጥ​ረ​ኛው የሐ​ሬ​ህያ ልጅ ዑዝ​ኤል ሠራ። በአ​ጠ​ገ​ቡም ከሽቱ ቀማ​ሚ​ዎች የነ​በረ ሐና​ንያ ሠራ፤ እስከ ሰፊው ቅጥር ድረስ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌ​ምን ጠገኑ።


跟着我们:

广告


广告