ነህምያ 12:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሴዕ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም32 እነዚህንም ሆሻያና ከይሁዳ አለቆች እኩሌቶቹ ተከተሏቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች እኩሌታ ሄዱ፥ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም32 ሆሻዕያና የይሁዳ መሪዎች ተከተሉአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)32 ከእነርሱም በኋላ ሆሻያ፥ የይሁዳም አለቆች እኩሌታ፥ 参见章节 |