Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 12:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

11 ዮሐ​ዳም ዮና​ታ​ንን ወለደ፤ ዮና​ታ​ንም ይዱ​ዕን ወለደ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

11 ዮአዳ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

11 ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታን ያዱዓን ወለደ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

11 ዮያዳዕ ዮናታንን ወለደ፤ ዮናታን ያዱዓን ወለደ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

11 ዮአዳም ዮናታንን ወለደ፥ ዮናታንም ያዱአን ወለደ።

参见章节 复制




ነህምያ 12:11
3 交叉引用  

ኢያ​ሱም ዮአ​ቂ​ምን ወለደ፤ ዮአ​ቂ​ምም ኤሊ​ያ​ሴ​ብን ወለደ፤ ኤሊ​ያ​ሴ​ብም ዮሐ​ዳን ወለደ፤


በዮ​አ​ቂ​ምም ዘመን የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ወን​ድ​ሞቹ ካህ​ናቱ ነበሩ፤ ከሠ​ራያ ምራያ፥ ከኤ​ር​ም​ያስ ሐና​ንያ፤


ከሌ​ዋ​ው​ያ​ኑም በኤ​ል​ያ​ሴ​ብና በዮ​ሐዳ፥ በዮ​ሐ​ና​ንና በያ​ዱዕ ዘመን የአ​ባ​ቶች ቤቶች አለ​ቆች ተጻፉ፤ ካህ​ና​ቱም በፋ​ር​ሳ​ዊው በዳ​ር​ዮስ መን​ግ​ሥት ዘመን ተጻፉ።


跟着我们:

广告


广告