Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




ነህምያ 11:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 በቅ​ድ​ስ​ቲቱ ከተማ የነ​በሩ ሌዋ​ው​ያን ሁሉ ሁለት መቶ ሰማ​ንያ አራት ነበሩ።

参见章节 复制

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

18 በቅድስቲቱ ከተማ ውስጥ የነበሩት የሌዋውያኑ ቍጥር 284 ነበረ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በቅድስቲቱ ከተማ የነበሩ ሌዋውያን ሁሉ ሁለት መቶ ሰማንያ አራት ነበሩ።

参见章节 复制

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

18 ከሌዋውያኑም ወገን በአጠቃላይ 284 ሰዎች በቅድስቲቱ በኢየሩሳሌም ከተማ ይኖሩ ነበር።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

18 በቅድስቲቱ ከተማ የነበሩ ሌዋውያን ሁሉ ሁለት መቶ ሰማንያ አራት ነበሩ።

参见章节 复制




ነህምያ 11:18
10 交叉引用  

ነገር ግን ስለ ባሪ​ያዬ ስለ ዳዊ​ትና ስለ መረ​ጥ​ኋት ሀገሬ ስለ ኢየ​ሩ​ሳ​ሌም ለል​ጅህ አንድ ነገድ እሰ​ጣ​ለሁ እንጂ መን​ግ​ሥ​ቱን ሁሉ አል​ከ​ፍ​ልም።”


የሕ​ዝ​ቡም አለ​ቆች በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ተቀ​መጡ፤ ከቀ​ሩ​ትም ሕዝብ ከዐ​ሥሩ ክፍል አንዱ በቅ​ድ​ስ​ቲቱ ከተማ በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም፥ ዘጠ​ኙም በሌ​ሎች ከተ​ሞች ይቀ​መጡ ዘንድ ዕጣ ተጣ​ጣሉ።


በጸ​ሎ​ትም ጊዜ ምስ​ጋ​ናን የሚ​ጀ​ምሩ አለ​ቃው የአ​ሳፍ ልጅ፥ የዛ​ብዲ ልጅ፥ የሚካ ልጅ ማታ​ንያ፥ በወ​ን​ድ​ሞ​ቹም መካ​ከል ሁለ​ተኛ የነ​በረ ቦቂ​ቦ​ቅያ፥ የኢ​ዶ​ትም ልጅ፥ የጌ​ላል ልጅ፥ የሰ​ሙዓ ልጅ አብ​ድያ።


በሮ​ቹ​ንም የሚ​ጠ​ብቁ በረ​ኞች፥ ዓቁ​ብና ጤል​ሞን፥ ወን​ድ​ሞ​ቻ​ቸ​ውም መቶ ሰባ ሁለት ነበሩ።


“እንግዲህ በነቢዩ በዳንኤል የተባለውን የጥፋትን ርኩሰት በተቀደሰችው ስፍራ ቆሞ ስታዩ፥ አንባቢው ያስተውል፤


ከትንሣኤውም በኋላ ከመቃብሮች ወጥተው ወደ ቅድስት ከተማ ገቡና ለብዙዎች ታዩ።


ከዚህ በኋላ ዲያቢሎስ ወደ ቅድስት ከተማ ወሰደውና እርሱን በመቅደስ ጫፍ ላይ አቁሞ


በመቅደሱም ውጭ ያለው እድሞ ለአሕዛብ ተሰጥቶአልና ተወው፤ አትለካውም፤ እነርሱም አርባ ሁለት ወር የተቀደሰችውን ከተማ ይረግጡአታል።


ቅድስቲቱም ከተማ አዲሲቱ ኢየሩሳሌም፥ ለባልዋ እንደ ተሸለመች ሙሽራ ተዘጋጅታ፥ ከሰማይ ከእግዚአብሔር ዘንድ ስትወርድ አየሁ።


跟着我们:

广告


广告