ነህምያ 11:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከሌዋውያንም የቡኒ ልጅ፥ የአሳብያ ልጅ፥ የዓዝሪቃም ልጅ፥ የሐሱብ ልጅ ሰማያ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም15 ከሌዋውያኑ፦ የቡኒ ልጅ፣ የአሳብያ ልጅ፣ የዓዝሪቃም ልጅ፣ የአሱብ ልጅ ሸማያ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 ከሌዋውያንም የቡኒ ልጅ፥ የሐሻብያ ልጅ፥ የዓዝሪቃም ልጅ፥ የሐሹብ ልጅ ሽማዕያ፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም15 ሌዋውያን፦ ሸማዕያ የሐሹብ ልጅ፥ የዓዝሪቃም ልጅ፥ የሐሻብያን ልጅ፥ የቡኒን ልጅ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)15 ከሌዋውያንም የቡኒ ልጅ የአሳብ ልጅ የዓዝሪቃም ልጅ የአሱብ ልጅ ሻማያ፥ 参见章节 |