7 ሜሱላም፥ አብድያ፥ ሚያሚን፤
7 ሜሱላም፣ አብያ፣ ሚያሚን፣
7 ዳንኤል፥ ጊንቶን፥ ባሩክ
7-8 ሜሱላም፥ አብያ፥ ሚያሚን፥ መዓዝያ፥ ቤልጋል፥ ሸማያ፥ እነዚህ ካህናት ነበሩ።
ዳንኤል፥ ገንቶን፥ ባሩክ፤
መዓዝያ፥ ቤልጋይ፥ ሰማያ፤ እነዚህ ካህናት ነበሩ።
የእግዚአብሔርም ቤት አለቃ የአኪጦብ ልጅ፥ የማርዮት ልጅ፥ የሳዶቅ ልጅ፥ የሜሱላም ልጅ፥ የኬልቅያስ ልጅ ሣርያ፥
ከዕዝራ ሜሱላም፥ ከአማርያ ዮሐናን፤
ከአብያ ዝክሪ፥ ከሚያሚንና ከሞዓድያ፥ ፈልጣይ፤
ካህናቱም ኤልያቄም፥ መዕሤያ፥ ሚንያሚን፥ ሚካያ፥ ኤልዮዔናይ፥ ዘካርያስ፥ ሐናንያ መለከት ይዘው፥
የፋሴሓ ልጅ ኢዮዳሄና የበሶድያ ልጅ ሜሱላም አሮጌውን በር አደሱ፤ ሰረገሎቹን አኖሩ፤ ሳንቃዎቹንም አቆሙ፤ ቍልፎቹንና መወርወሪያዎቹንም አደረጉ።
ጸሓፊውም ዕዝራ ስለዚህ ነገር በተሠራ በዕንጨት መረባርብ ላይ ቆሞ ነበር፤ በአጠገቡ መቲትያ፥ ሰምያ፥ ሐናንያ፤ ኦርያ፥ ሕልቅያ፥ መዕሢያ በቀኙ በኩል፥ ፈድያ፥ ሚሳኤል፥ ሚልክያ፥ ሐሱም፥ ሐስበዳና፥ ዘካርያስ፥ ሜሱላም በግራው በኩል ቆመው ነበር።