11 ሚካ፥ ሬሆብ፥ ሐሳብያ፤
11 ሚካ፣ ረአብ፣ ሐሸብያ፣
11 ወንድሞቻቸው ሽባንያ፥ ሆዲያ፥ ቅሊጣ፥ ፕላያ፥ ሐናን፥
11 ፊልያ፥ ሐናን፥ ሚካ፥ ረአብ፥ ሐሸብያ
ለሜምፌቡስቴም ሚካ የተባለ ታናሽ ልጅ ነበረው፤ በሲባም ቤት ያሉ ሁሉ ለሜምፌቡስቴ ያገለግሉ ነበር።
ደግሞም አሴብያስን፥ ከእርሱም ጋር ከሜራሪ ልጆች ወገን የነበረውን ኢሳይያስን፥ ሃያውን ወንድሞቹንና ልጆቻቸውን።
ከካህናቱም አለቆች ዐሥራ ሁለት ሰዎችን፥ ሰራብያንና ሐሳብያን፥ ከእነርሱም ጋር ዐሥር ወንድሞቻቸውን ለየሁ፤
ወንድሞቹም ሰባንያ፥ ሆዲያ፥ ቆሊጣ፥ ፌልዕያ፥ ሐናን፤
ዘኩር፥ ሰራብያ፥ ሰባንያ፤
ከሌዋውያንም የቡኒ ልጅ፥ የአሳብያ ልጅ፥ የዓዝሪቃም ልጅ፥ የሐሱብ ልጅ ሰማያ፤
በእግዚአብሔርም ቤት ሥራ ላይ ከነበሩ መዘምራን ከአሳፍ ልጆች ወገን የሚካ ልጅ፥ የመታንያ ልጅ፥ የሐሳብያ ልጅ፥ የባኒ ልጅ ኦዚ በኢየሩሳሌም የሌዋውያን አለቃ ነበረ።
የሌዋውያኑም አለቆች አሳብያ፥ ሰርብያ፥ ኢያሱ፥ የቀድምኤልም ልጆች፥ ወንድሞቻቸውም እንደ እግዚአብሔር ሰው እንደ ዳዊት ትእዛዝ በየሰሞናቸው በእነርሱ ፊት ያከብሩና ያመሰግኑ ነበር።