ማቴዎስ 8:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 ከዚያም ኢየሱስ ወደ ጀልባ ገባ፤ ደቀ መዛሙርቱም ተከትለውት ገብተው ሄዱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ወደ ጀልባ በገባ ጊዜ ደቀመዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 ኢየሱስም ወደ ጀልባ ሲገባ፥ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 ወደ ታንኳም ሲገባ ደቀ መዛሙርቱ ተከተሉት። 参见章节 |