ማቴዎስ 27:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበር፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 በመንገድ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ የስድብ ናዳ በማውረድ እንዲህ ይሉት ነበር፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በዚያ የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበር፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 በአጠገቡ ያልፉ የነበሩትም ሰዎች በንቀት ራሳቸውን እየነቀነቁ፥ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 የሚያልፉትም ራሳቸውን እየነቀነቁ ይሰድቡት ነበርና፦ 参见章节 |