ማቴዎስ 27:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በዚያን ጊዜም በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 በዚያ ጊዜ በዐመፅ የታወቀ በርባን የሚባል እስረኛ ነበር። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በዚያን ጊዜ በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 በዚያን ጊዜ “በርባን” የተባለ በዓመፀኛነቱ የታወቀ እስረኛ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 በዚያን ጊዜም በርባን የሚባል በጣም የታወቀ እስረኛ ነበራቸው። 参见章节 |