ማቴዎስ 25:39 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን?’ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 እንዲሁም ታምመህ ወይም ታስረህ አይተን መቼ ጠየቅንህ?’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና ወደ አንተ መጥተን ጠየቅንህ?’ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 መቼ ታመህ ወይም ታስረህ አየንህና መጥተን ጠየቅንህ?’ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 ወይስ ታመህ ወይስ ታስረህ አይተን መቼ ወደ አንተ መጣን? 参见章节 |