ማቴዎስ 25:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ከእነርሱም ዐምስቱ ልጃገረዶች ዝንጉዎች፣ ዐምስቱ ደግሞ አስተዋዮች ነበሩ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ከእነርሱም አምስቱ ሞኞች አምስቱ ደግሞ ብልሆች ነበሩ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ከእነርሱ አምስቱ ሞኞች፥ አምስቱ ብልኆች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ከእነርሱም አምስቱ ሰነፎች አምስቱም ልባሞች ነበሩ። 参见章节 |