ማቴዎስ 22:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው፤ ገደሉአቸውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 የቀሩትም ባሮቹን በመያዝ አጕላልተው ገደሏቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 የቀሩትም ባርያዎቹን ይዘው ሰደቡአቸው፤ ገደሉአቸውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 የቀሩትም ደግሞ አገልጋዮቹን ይዘው በማዋረድ ደበደቡና ገደሉአቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)6 የቀሩትም ባሮቹን ይዘው አንገላቱአቸው ገደሉአቸውም። 参见章节 |