ማቴዎስ 22:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 የግብሩን ብር አሳዩኝ፤” አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስኪ አሳዩኝ።” እነርሱም አንድ ዲናር አመጡለት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ለግብር የሚከፈለውን ብር አሳዩኝ።” እነርሱም ዲናር አመጡለት። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 ለግብር የሚከፈለውን ገንዘብ እስቲ አሳዩኝ!” አላቸው። ስለዚህ እነርሱ አንድ ዲናር አምጥተው አሳዩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)19 የግብሩን ብር አሳዩኝ አለ። እነርሱም ዲናር አመጡለት። 参见章节 |