ማቴዎስ 18:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤ 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 ኢየሱስ አንድ ሕፃን ወደ ራሱ ጠርቶ በመካከላቸው አቆመና እንዲህ አላቸው፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 ሕፃን ልጅ ጠርቶ በመካከላቸው አቆመው፤ 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 ኢየሱስም አንድ ሕፃን ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)2 ሕፃንም ጠርቶ በመካከላቸው አቆመ 参见章节 |