ማቴዎስ 17:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)23 በሦስተኛውም ቀን ይነሣል፤” አላቸው። እጅግም አዘኑ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም23 እነርሱም ይገድሉታል፤ እርሱም በሦስተኛው ቀን ይነሣል።” ደቀ መዛሙርቱም እጅግ ዐዘኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)23 ይገድሉታል፤ በሦስተኛውም ቀን ይነሣል፤” አላቸው። እጅግም አዘኑ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም23 እነርሱ ይገድሉታል፤ ነገር ግን በሦስተኛው ቀን ከሞት ይነሣል።” ደቀ መዛሙርቱም በዚህ ነገር እጅግ አዘኑ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)23 በሦስተኛውም ቀን ይነሣል አላቸው። እጅግም አዘኑ። 参见章节 |