ማቴዎስ 15:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 ኢየሱስም እንዲህ አለ “እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን? 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም16 እርሱም እንዲህ አላቸው፤ “እናንተም እስካሁን አይገባችሁምን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 እርሱም “እናንተም እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን? 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ “እናንተም እስከ አሁን ገና የማታስተውሉ ናችሁን? 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 ኢየሱስም እንዲህ አለ፦ እናንተ ደግሞ እስካሁን የማታስተውሉ ናችሁን? 参见章节 |