ማቴዎስ 12:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከዚያ ስፍራ ዕልፍ ብሎ በመሄድ ወደ ምኵራባቸው ገባ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከዚያ አልፎ ወደ ምኵራባቸው ገባ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ኢየሱስ ከዚያ ስፍራ ተነሥቶ ወደ ምኲራባቸው ገባ፤ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)9 ከዚያም አልፎ ወደ ምኩራባቸው ገባ። 参见章节 |