ማቴዎስ 10:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 መስቀሉን ተሸክሞ የማይከተለኝ የእኔ ሊሆን አይገባውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 መስቀሉን ይዞ በኋላዬ የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 የገዛ ራሱን መስቀል ተሸክሞ የማይከተለኝ ሰው የእኔ ሊሆን አይገባውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 መስቀሉንም የማይዝ በኋላዬም የማይከተለኝ ለእኔ ሊሆን አይገባውም። 参见章节 |