ማርቆስ 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 “ገና አላስተዋላችሁምን?” አላቸው። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 እርሱም፣ “እስከ አሁን አላስተዋላችሁም ማለት ነውን?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 እርሱም፥ “እስከ አሁን አላስተዋላችሁም ማለት ነውን” አላቸው። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 እርሱም “ታዲያ፥ ገና አታስተውሉምን?” አላቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ገና አላስተዋላችሁምን? አላቸው። 参见章节 |