ማርቆስ 6:40 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)40 መቶ መቶውና አምሳ አምሳው እየሆኑ በተራ በተራ ተቀመጡ። 参见章节አዲሱ መደበኛ ትርጒም40 ሕዝቡም መቶ መቶና ዐምሳ፣ ዐምሳ ሆነው በቡድን በቡድን ተቀመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)40 ሕዝቡም መቶ መቶና አምሳ አምሳ ሆነው በቡድን በቡድን ተቀመጡ። 参见章节አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም40 ስለዚህ ሕዝቡ በመቶና በኀምሳ ተከፋፍለው በቡድን ተቀመጡ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)40 መቶ መቶውና አምሳ አምሳው እየሆኑ በተራ በተራ ተቀመጡ። 参见章节 |